| dcoz - glossary of terms · 2017. 1. 10. · dc office of zoning (dcoz) page 2 building a...

12
Page 1 Glossary of Terms: የቃላት መዝገበ ቃላት፡ Term Definition ቃሊ ት ፍቺ Advisory Neighborhood Commission (ANC) An elected board representing a geographic subarea of the District of Columbia charged with advising on policies and programs affecting traffic, parking, recreation, street improvements, liquor licenses, zoning, economic development, police protection, sanitation and trash collection, and the District’s annual budget. There are 37 ANCs in the District. አ ማካሪ የ መንዯር ኮሚሽን (አ መኮ ) የ ኮልምቢያ ወረ ዲ ተወካይ ሆኖ የ ተመረጠ ኮሚቴ ሲሆን ፤ ኃሊፊነ ቱም ትራፊክን፣ መኪና ማቆሚያን ፣ መዝና ኛን ፣ የ መንገ ዴ ማሻ ሻ ያ ዎችን ፣ የአሌኮሌ መጠጦች ፈቃዴን ፣ በዞን መከፋፈሌን ፣ የ ኢኮኖሚ ሌማትን ፣ የ ፖሉስ ጥበ ቃን ፣ ጽዲትና ቆሻሻ ማስወገ ዴን ፣ እ ን ዱሁም የ ወረዲውን ዓመታዊ በጀት በ ሚመሇ ከቱ ፖሉሲዎችና ፕሮግራሞች ሊይ የ ማማከር ሥራ መስ ራት ነው፡ ፡ በወረዲው 37 አ መኮዎች አ ለ። Air Rights (Air Space Development) Development that occurs in the space over a piece of property, structure, or surface feature such as a highway or rail yard. የአየር መብቶች /አየር ቦታ ሌማት/ ከአንዴ ይዞ ታ፣ ከተገ ነ ባ መዋቅር ፣ ወይም አውራ ጎ ዲና ወይም የ ባ ቡር ሃ ዱዴ ከተዘረጋበት መሬት በሊይ የ ሚከናወን ሌማት ነው፡ ፡ Apartment One (1) or more habitable rooms with kitchen and bathroom facilities exclusively for the use of and under the control of the occupants of those rooms. አ ፓር ታማ አገ ሌግልታቸው ሇኗሪዎቹ ብቻ የ ሆኑ ና ኗሪዎቹ የ ሚቆጣጠሯቸው የ ማዕዴ ቤትና የ መታጠቢያ ክፍሌ መገ ሌገ ያዎች ያ ለት ባሇአንዴ (1) ወይም ከዚያ በሊይ የ መኖሪያ ክፍሌ ነው፡፡ Apartment house Any building or part of a building in which there are three (3) or more apartments, or three (3) or more apartments and one (1) or more bachelor apartments, providing accommodation on a monthly or longer basis. የ አ ፓርታማ ቤት 3 እና ከዚያ በሊይ አ ፓር ታማዎች፣ ወይም 3 እና ከዚያ በሊይ የ ሆኑ አ ፓር ታማዎችና 1 ወይም ከዚያ በሊይ የ ሆኑ የሊጤ አ ፓር ታማዎች ያ ለት ማን ኛውም ህንፃ ወይም የህንፃ ክፍሌ ሆኖ ሇአንዴ ወር ወይም ከዚያ በሊይ ሇ ሆነ ጊዜ ሇመኖሪያነ ት አ ገ ሌግምሪ ት የ ሚሰጥ ነው፡ ፡ Baist index An index that delineates pages that comprise the four volumes of the Real Estate Atlas of Washington, DC published by Baist Company. የ ቤይስ ት ኢን ዳክስ በ ቤይስ ት ኩባ ን ያ የ ታተመና የ ዋሽንግተን ሪሌ ስቴት አትሊስ የ አ ራት ክፍልች ገ ጾ ችን ሇመሇየ ት የ ተዘ ጋጀ ኢን ዳክስ ነው፡ ፡ Basement That portion of a story partly below grade, the ceiling of which is four feet (4 ft.) or more above the adjacent finished grade. ምዴር ቤት ከወሇለ በ ታች የሚገ ኘው የአንዴ ፎቅ ክፍሌ ሆኖ ጣሪያ ው ሇ ጥቆ ከሚገ ኘው የ ተጠና ቀቀ ወሇ ሌ 4 ጫማ ወይም ከዚህ በሊይ ከፍ ያሇ ነው፡ ፡

Upload: others

Post on 07-Nov-2020

1 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

Page 1

Glossary of Terms:

የቃላት መዝገበ ቃላት፡

Term Definition

ቃሊት ፍቺ

Advisory Neighborhood Commission (ANC)

An elected board representing a geographic subarea of the District of Columbia charged with advising on policies and programs affecting traffic, parking, recreation, street improvements, liquor licenses, zoning, economic development, police protection, sanitation and trash collection, and the District’s annual budget. There are 37 ANCs in the District.

አማካሪ የ መንዯር ኮሚሽን (አመኮ)

የ ኮልምቢያ ወረዲ ተወካይ ሆኖ የ ተመረጠ ኮሚቴ ሲሆን፤ ኃሊፊነ ቱም ትራፊክን፣ መኪና ማቆሚያን፣ መዝናኛን፣ የ መንገ ዴ ማሻሻያዎችን፣ የ አሌኮሌ መጠጦች ፈቃዴን፣ በዞን መከፋፈሌን፣ የ ኢኮኖሚ ሌማትን፣ የ ፖሉስ ጥበቃን፣ ጽዲትና ቆሻሻ ማስወገ ዴን፣ እንዱሁም የ ወረዲውን ዓመታዊ በጀት በሚመሇከቱ ፖሉሲዎችና ፕሮግራሞች ሊይ የ ማማከር ሥራ መስራት ነ ው፡ ፡ በወረዲው 37 አመኮዎች አለ።

Air Rights (Air Space Development)

Development that occurs in the space over a piece of property, structure, or surface feature such as a highway or rail yard.

የ አየ ር መብቶች /አየ ር ቦታ ሌማት/

ከአንዴ ይዞታ፣ ከተገ ነ ባ መዋቅር፣ ወይም አውራ ጎ ዲና ወይም የ ባቡር ሃዱዴ ከተዘረጋበት መሬት በሊይ የ ሚከናወን ሌማት ነ ው፡ ፡

Apartment One (1) or more habitable rooms with kitchen and bathroom facilities exclusively for the use of and under the control of the occupants of those rooms.

አፓርታማ አገ ሌግልታቸው ሇኗሪዎቹ ብቻ የ ሆኑና ኗሪዎቹ የ ሚቆጣጠሯቸው የ ማዕዴ ቤትና የ መታጠቢያ ክፍሌ መገ ሌገ ያዎች ያለት ባሇአንዴ (1) ወይም ከዚያ በሊይ የ መኖሪያ ክፍሌ ነ ው፡ ፡

Apartment house Any building or part of a building in which there are three (3) or more apartments, or three (3) or more apartments and one (1) or more bachelor apartments, providing accommodation on a monthly or longer basis.

የ አፓርታማ ቤት 3 እና ከዚያ በሊይ አፓርታማዎች፣ ወይም 3 እና ከዚያ በሊይ የ ሆኑ አፓርታማዎችና 1 ወይም ከዚያ በሊይ የ ሆኑ የ ሊጤ አፓርታማዎች ያለት ማንኛውም ህንፃ ወይም የ ህንፃ ክፍሌ ሆኖ ሇአንዴ ወር ወይም ከዚያ በሊይ ሇሆነ ጊዜ ሇመኖሪያነ ት አገ ሌግምሪት የ ሚሰጥ ነ ው፡ ፡

Baist index An index that delineates pages that comprise the four volumes of the Real Estate Atlas of Washington, DC published by Baist Company.

የ ቤይስት ኢንዳክስ

በቤይስት ኩባንያ የ ታተመና የ ዋሽንግተን ሪሌ ስቴት አትሊስ የ አራት ክፍልች ገ ጾችን ሇመሇየ ት የ ተዘጋጀ ኢንዳክስ ነ ው፡ ፡

Basement That portion of a story partly below grade, the ceiling of which is four feet (4 ft.) or more above the adjacent finished grade.

ምዴር ቤት ከወሇለ በታች የ ሚገ ኘው የ አንዴ ፎቅ ክፍሌ ሆኖ ጣሪያው ሇጥቆ ከሚገ ኘው የ ተጠናቀቀ ወሇሌ 4 ጫማ ወይም ከዚህ በሊይ ከፍ ያሇ ነ ው፡ ፡

Page 2: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 2

Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure of persons, animals, or chattel. When separated from the ground up or from the lowest floor up, each portion shall be deemed a separate building, except as provided elsewhere in this title. The existence of communication between separate portions of a structure below the main floor shall not be construed as making the structure one (1) building.

ህንፃ በማዕዘናት ወይም በግዴግዲዎች የ ተዯገ ፈ ጣሪያ ያሇውና ሇመኖሪያነ ት፣ ሰዎች ወይም እንስሳት በውስጡ እንዱሆኑ፣ ወይም ሇቁሳቁሶች ማስቀመጫነ ት የ ሚውሌ ህንፃ ነ ው፡ ፡ ወዯሊይ ወይም ከመጨረሻው የ ታችኛው ወሇሌ ጀምሮ የ ተከፋፈሇ ሲሆን፤ በዚህ ርዕስ ሥር በላሊ መሌኩ ካሌቀረበ በስተቀር እያንዲንደ ክፍሌፋይ እራሱን የ ቻሇ ህንፃ ተብል ይወሰዲሌ፡ ፡ ከዋናው ወሇሌ በታች ባሇው እና በእነ ዚህ ክፍሌፋዮች መካከሌ ግንኙነ ት መኖሩ አጠቃሊይ ህንፃ ው እንዯ አንዴ ህንፃ እንዱቆጠር አያዯርግም፡ ፡

Building, accessory A subordinate building located on the same lot as the main building, the use of which is incidental to the use of the main building.

የ ህንፃ ተቀጽሊ ከዋናው ህንፃ ጋር በአንዴ ቦታ ሊይ የ ሚገ ኝ ከዋናው ህንፃ አነ ስ ያሇ/ቀጥል የ ሚገ ኝ ህንፃ ሆኖ የ ሚሠጠውም አገ ሌግምሪት ዋናው ህንፃ በሚሰጠው አገ ሌግምሪት ሊይ የ ተመረኮዘ ወይም በዴጋፍ-ሰጪነ ት የ ሚያገ ሇግሌ ህንፃ ነ ው፡ ፡

Building Area The maximum horizontal projected area of a building and its accessory buildings. The term "building area" shall include all side yards and open courts less than five feet (5 ft.) in width, and all closed courts less than six feet (6 ft.) in width. Except for outside balconies, this term shall not include any projections into open spaces authorized elsewhere in this title, nor shall it include portions of a building that do not extend above the level of the main floor of the main building, if placed so as not to obstruct light and ventilation of the main building or of buildings on adjoining property.

የ ህንፃ ቦታ የ አንዴ ህንፃ እና የ ተቀጽሊ ህንፃ ዎቹ በአግዴም የ ሚይዙት ቦታ ነ ው፡ ፡ “የ ህን ፃ ቦታ” የ ሚሇው ቃሌ በሁለም ማዕዘናት ክፍት አነ ስተኛ ጓሮዎች ስፋታቸው ከ5 ጫማ በታች የ ሆኑትንና ስፋታቸው ከ6 ጫማ በታች የ ሆኑ ዝግ አነ ስተኛ ጓሮዎችን ያጠቃሌሊሌ፡ ፡ በህንፃ ሊይ ከሚገ ነ ቡ ትናንሽ የ ውጪ በረንዲዎች/ባሌኮኒዎች በስተቀር ይህ ቃሌ በዚህ ርዕስ ሥር በላሊ ቦታ የ ተፈቀደ ላልች ወዯውጭ የ ሚሠሩትን አያጠቃሌሌም፡ ፡ በተጨማሪም ከዋናው ህንፃ ዋና ወሇሌ በሊይ ያሌሆኑትን የ ህንፃ ክፍልች፣ ዋናው ህንፃ ወይም ሇጥቆ በሚገ ኝ ይዞታ ሊይ ያለ ህንፃ ዎች የ ፀሐይ ብርሀን እና አየ ር እንዲያገ ኙ በማያዯርግ ሁኔታ የ ተሠሩ ከሆነ እነ ዚህንም አያካትትም፡ ፡

Building Height The vertical distance measured from the level of the curb opposite the middle of the front of the building to the highest point of the roof or parapet.

The term curb shall refer to a curb at grade. In the case of a property fronting a bridge or a viaduct, the height of the building shall be measured from the lower of the natural grade or the finished grade at the middle of the front of the building to the highest point of the roof or parapet. In those districts in which the height of building is limited to forty feet (40 ft.), the height of the building may be measured from the finished grade level at the middle of the front of the building to the ceiling of the top story. In those districts in which the height of the building is limited to sixty feet (60 ft.), in the case of a building located upon a terrace, the height of building may be measured from the top of the terrace to the highest point of the roof or parapet, but the allowance for terrace height shall not exceed five feet (5 ft.). Where a building is removed from all lot lines by a distance equal to its proposed height above grade, the height of building shall be measured from the natural grade at the middle of the front of the building to the highest point of the roof or parapet. If a building fronts on more than one (1) street, any front may be used to determine the maximum height of the

Page 3: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 3

building; but the basis for the height of the building shall be determined by the width of the street selected as the front of the building.

የህንፃ ከፍታ ከህንፃ ፊት ሇፊት በትይዩ መካከል ላይ ከሚገኘው የወሇል ንጣፍ አንስቶ እስከ ህንፃው ጣሪያ ከፍተኛው ጫፍ ድረስ ወደላይ የሚሠፈር ከፍታ ነው፡፡

የወሇል ንጣፍ የሚሇው ቃል የሚያመሇክተው የህንፃው የመሬት ወሇል/ግሬድ ልክን ነው፡፡ ከይዞታው ፊት ሇፊት ድልድይ ያሇ ከሆነ የህንፃው ከፍታ የሚሇካው ከ ዝቅተኛው የመሬት ወሇል ወይም ካሇቀው የህንፃው ወሇል ከህንፃው ፊተኛ መሐል ጀምሮ እስከ ህንፃው ጣሪያ ከፍተኛው ጫፍ ድረስ ይሆናል፡፡ የህንፃ ከፍታ እስከ 40 ጫማ ብቻ እንዲሆን በተገደበባቸው ግዛቶች የህንፃ ከፍታ ከተጠናቀቀው የህንፃው ወሇል መሐል እስከ የመጨረሻው የላይኛው ፎቅ ጣሪያ ድረስ የሚሇካ ይሆናል፡፡

የህንፃ ከፍታ እስከ 60 ጫማ ብቻ እንዲሆን የተገደበባቸው ግዛቶች፣ ከፍ ያሇ መሬት ላይ ላሇ ህንፃ ከፍታው የሚሇካው ከከፍታ ቦታው ጫፍ እስከ የህንፃው ጣሪያው ጫፍ ድረስ ይሆናል፡፡ ሆኖም ግን የሚፈቀደው የከፍታ ቦታው ከፍታ ከ5 ጫማ መብሇጥ የሇበትም፡፡

ህንፃው የተሠራው/የታነፀው ከይዞታ መሬቱ መስመር/ድንበር በሁለም ጐኖች ከህንፃው ወሇል በላይ እንኖር ከታሠበው ከፍታ ጋር እኩል በሆነ ርዝመት ገባ ተብሎ ከሆነ የህንፃው ከፍታ የሚሇካው በህንፃው ፊት መሐል ላይ ካሇው የተፈጥሮ ወሇል አንስቶ እስከ የህንፃው ጣሪያ ከፍተኛው ጫፍ ድረስ ይሆናል፡፡

ህንፃው ከአንድ በላይ ወደሆኑ ጐዳናዎች ዞሮ የሚገኝ ከሆነ ከነዚህ ፊተኛ ጐኖቹ አንዱን በመውሰድ ከፍታውን መወሰድ ይቻላል፡፡ ነገር ግን የህንፃው ከፍታ መወሰን ያሇበት የህንፃው ፊተኛ ጐን ተደርጐ በተወሰደው ጐዳና ስፋት ላይ በመመርኮዝ ነው፡፡

Building Line A line beyond which property owners have no legal or vested right to extend a building or any part of the building without special permission and approval of the proper authorities; ordinarily a line of demarcation between public and private property, but also applied to building restriction lines, when recorded on the records of the Surveyor of the District of Columbia.

የ ህንፃ መስመር ይህ ባሇይዞታዎች በይዞታዎች ሊይ ሥሌጣን ካሇው ህጋዊ አካሌ ሌዩ ፈቃዴ ሳያገ ኙ ህንፃ ቸውን ወይም የ ትኛውንም የ ህንፃ ክፍሌ ሇማስፋት የ ሚያስችሊቸውን ህጋዊ መብት የ ሚወስን መስመር ነ ው። በተሇምድ በመንግስት ወይም በግሌ ይዞታዎች መሃሌ የ ሚበጅ የ ወሰን መስመር ነ ው። በኮልምቢያ ወረዲ ቀያሽ መዝገ ብ ሊይ ሲሰፍር ግን የ ህንፃ ወሰን መስመሮችንም ይጨምራሌ።

Campus Boundary The grounds of a school, college, university, academy, hospital, or other large institution.

የ ካምፓስ ዴንበር የ ትምህርት ቤት፣ ኮላጅ፣ ዩኒቨርስቲ፣ አካዲሚ፣ ሆስፒታሌ፣ ወይም ላልች ሠፋፊ ተቋማት የ ሚገ ኙበት መሬት/ቦታ ነ ው፡ ፡

Cellar That portion of a story, the ceiling of which is less than four feet (4 ft.) above the adjacent finished grade.

ሴሊር /ምዴር ቤት/

የ ጣሪያ ከፍታው ከተጠናቀቀው ወሇሌ/ግሬዴ አንስቶ አራት ጫማ የ ማይሞሊ የ ህንፃ /ፎቅ ክፍሌ ነ ው፡ ፡

Page 4: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 4

Central Employment Area (CEA)

A legal definition used primarily by the federal government in the location of projects, leasing of space, determination of parking standards, etc. and synonymous with the majorconcentration of federal and commercial land uses inthe core of the District of Columbia.

ማዕከሊዊ የ ሥራ ቦታ/ ”ሴንትራሌ ኢምፕልይመንት ኤሪያ ”/

ስሇፕሮጀክቶች ስፍራ፣ ቦታ በሉዝ ስሇመስጠት፣ ስሇፓርኪንግ ስታንዲርዴ አወሳሰን፣ ወዘተ በተመሇከተ በዋነ ኝነ ት በፌዳራሌ መንግሥት አገ ሌግምሪት ሊይ የ ሚውሌ የ ህግ ትርጓሜ ሆኖ የ ፌዯራሌና የ ንግዴ መሬት አጠቃቀም በኮልምቢያ ወረዲ ማእከሊዊ ስፍራ በዋነ ኝነ ት ከመከማቸቱ ጋርም ተመሳሳይ ትርጓሜ ያሇው ነ ው፡ ፡

Community-based residential facility

A residential facility for persons who have a common need for treatment, rehabilitation, assistance, or supervision in their daily living. Includes designated “community residence facilities” and other types of facilities such as emergency shelters and substance abusers homes.

ማህበረሰብ-ተኮር

የ መኖሪያ ህንፃ

በዕሇት ተዕሇት ኑሮአቸው ክትትሌ፣ ዴጋፍ፣ መሌሶ ማቋቋም፣ የ ህክምና ዕርዲታ በተመሳሳይ

ሁኔታ ሇሚሹ ሰዎች መኖሪያነ ት የ ሚያገ ሇግሌ ህንፃ ነ ው፡ ፡ “ማህበረሰብ-ተኮር የ መኖርያ ህንፃ ” ተብሇው የ ተሰየሙትን እንዱሁም ላልች እንዯ የ ዴንገ ተኛ ጊዜ መጠሇያዎች፣ የ አዯንዛዥ ዕጽ ተጠቂዎች መኖሪያዎች የ ሚባለትን የ ሚያካትት ነ ው፡ ፡

Comprehensive Plan A long-range (20-25 year) plan containing maps and policies to guide the future physical development of a city or county. In DC, consists of “District” elements prepared by the Office of Planning and “Federal” elements prepared by the National Capital Planning Commission.

የ ረጅም ጊዜ አጠቃሊይ ዕቅዴ

የ ረጅም ጊዜ (ከ20-25 ዓመት) ዕቅዴ ሆኖ ካርታዎችን ያካተተ የ አንዴ ከተማ ወይም ካውንቲ የ ወዯፊት ቁሳዊ ዕዴገ ትን ሇመምራት የ ሚያግዝ የ ዕቅዴ ዓይነ ት ነ ው፡ ፡ በኮልምቢያ

ግዛት በዕቅዴ መ/ቤት የ ሚዘጋጁ የ ”ግዛ ቱ ” /ዱስትሪክቱ/ ዝርዝር ጉዲዮችን፣ እንዱሁም በብሔራዊ የ ካፒታሌ ዕቅዴ ኮሚሽን የ ሚዘጋጁ የ ”ፌዯራሌ ” ጉዲዮችን ያካትታሌ፡ ፡

Dwelling A building designed or used for human habitation. When used without a qualifying term, it shall mean a one-family dwelling.

መኖሪያ ቤት ሇሰው ሌጆች መኖሪያነ ት የ ተሰራ ወይም አገ ሌግምሪት የ ሚሰጥ ህንፃ ነ ው። ላሊ ገ ሊጭ ቃሌ

ካሌተጨመረበት ሇአንዴ ቤተሰብ መኖሪያነ ት የ ሚውሌ ማሇት ይሆናሌ፡ ፡

Dwelling, multiple A building containing three (3) or more dwelling units or rooming units, or any combination of these units totaling three (3) or more.

Page 5: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 5

መኖሪያ ቤት፣ የ ብዙ ቤተሰብ

ሦስት ወይም ከዚያ በሊይ የ ሆኑ መኖሪያ ቤቶችን ወይም ክፍልችን፣ ወይም ዯግሞ ዴምራቸው ሦስት የ ሚሆን የ ነ ዚህ መኖሪያዎች ስብጥር የ ያዘ ህንፃ ነ ው፡ ፡ ምሪት

Dwelling, one-family A dwelling used exclusively as a residence for one (1) family.

መኖሪያ ቤት፣ የ አንዴ ቤተሰብ

ሙለ በሙለ ሇአንዴ ቤተሰብ ብቻ አገ ሌግምሪት የ ሚሰጥ መኖሪያ ቤት ነ ው፡ ፡

Dwelling, one-family detached

A one-family dwelling, completely separated from all other buildings and having two (2) side yards.

መኖሪያ ቤት፣ የ አንዴ ቤተሰብ

የ ተነ ጠሇ

ምሪት

ከላልች ህንፃ ዎች ሙለ በሙለ የ ተነ ጠሇና ሁሇት (2) የ ጎ ን ጓሮዎች ያለት የ አንዴ ቤተሰብ

መኖሪያ ቤት ነ ው።

Dwelling, one-family semi-detached

A one-family dwelling, the wall on one (1) side of which is either a party wall, or lot line wall, having one (1) side yard.

መኖሪያ ቤት፣ የ አንዴ ቤተሰብ

በከፊሌ የ ተነ ጠሇ

የ አንዴ ቤተሰብ መኖሪያ ቤት ሆኖ የ አንዴ (1) ጏን ግዴግዲው የ ጋራ የ ሆነ ወይም በዴንበር መስመር ሊይ ያረፈ፣ የ አንዴ ጏን ጓሮ ያሇው ነ ው፡ ፡

Dwelling, row A one-family dwelling having no side yards.

መኖሪያ ቤት የ መዯዲ

የ አንዴ ቤተሰብ መኖሪያ ቤት ሆኖ የ ጏን ጓሮ የ ላሇው ነ ው፡ ፡

Dwelling, two-family A dwelling used exclusively as a residence for two (2) families living independently of each other. A two-family dwelling is a flat.

መኖሪያ ቤት ባሇሁሇት ቤተሰብ

ሙለ በሙለ እራሳቸውን ችሇው ሇሚኖሩ ሁሇት ቤተሰቦች መኖሪያነ ት የ ሚውሌ ቤት ነ ው፡ ፡ ባሇሁሇት ቤተሰብ መኖሪያ ቤት አፓርታማ ነ ው፡ ፡

Dimensions A number in inches that represents the measurement of where the zoning boundary is located relative to the property line.

Page 6: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 6

የ ጏኖች መጠን ስፍሩ በኢንች የ ሆነ ና ከይዞታ መስመር አንፃ ር መሇያ ዴንበር የ ሚገ ኝበትን ሌክ የ ሚያመሇክት ቁጥር ነ ው፡ ፡

Family One (1) or more persons related by blood, marriage, or adoption, or not more than six (6) persons who are not so related, including foster children, living together as a single house-keeping unit, using certain rooms and housekeeping facilities in common; provided, that the term family shall include a religious community having not more than fifteen (15) members.

ቤተሰብ በዯም፣ በጋብቻ፣ በጉዱፈቻ፣ የ ሚዛመደ አንዴ እና ከዚያ በሊይ የ ሆኑ ሰዎች፣ ወይም ከ6

የ ማይበሌጡ ዝምዴናቸው የ ቅርብ ያሌሆነ እንዯየ ዘመዴ ሌጆች ያለ እንዯ አንዴ ቤተሰብ አብረው በአንዴ ቤት የ ሚኖሩ፣ የ ተወሰኑ ክፍልችን አብረው የ ሚጠቀሙ ማሇት ሲሆን፤ ቤተሰብ የ ሚሇው

ቃሌ የ አንዴ ሐይማኖት ተከታይ የ ሆኑትን የ ሚያጠቃሌሌ ከሆነ አባሊቱ ከ15 የ ማይበሌጡ ሇማሇትም ያገ ሇግሊሌ፡ ፡

Floor Area Ratio (FAR)

A measure of density, intended to give some flexibility of design; can be expressed in one of the following ways: a). FAR = Gross Floor Area/Lot Area b). Gross Floor Area = FAR x Lot Area It is most commonly used in form “b” since the FAR and Lot Area of a parcel is predetermined and the gross floor area is what is unknown in most cases. For example a building with an FAR of 1.0 can take many different forms; e.g., a 1-story building over the entire lot; a two-story building over 1/2 of the lot; a four-story building over 1/4 of the lot; or any combination thereof.

የ ወሇሌ ስፋት ቁመት ሇወርዴ (ወስቁወ)

የ ዱዛይን ሥራ ሁኔታን ባገ ናዘበ መሌኩ ሉሇዋወጥ እንዱችሌ ሇማዴረግ የ ሚሠፈር የ ጥግግት መጠን ሆኖ ከዚህ በታች ካለት መንገ ድች በአንደ ሉገ ሇጽ ይችሊሌ፡ ፡

ሀ) የ ወሇሌ ስፋት ቁመት ሇወርዴ፡ አጠቃሊይ የ ወሇሌ ስፋት ሲካፈሌ ሇምሪት/ቦታ ስፋት

ሇ) አጠቃሊይ የ ወሇሌ ስፋት = የ ወሇሌ ስፋት ቁመት ሇወርዴ x ምሪት/ቦታ ስፋት

አብዛኛውን ጊዜ በ ”ሇ ” ስላት ምሪትየሚሰሊ ሲሆን፤ ይህም የ ሚሆነ ው የ ወሇሌ ስፋት ቁመት

ሇወርዴ እና የ ምሪት/ቦታ ስፋት ቀዯም ተብሇው የ ሚወሰኑ ስሇሆኑ እና አጠቃሊይ የ ወሇሌ ስፋት በአብዛኛው የ ማይታወቅ ስሇሆነ ነ ው፡ ፡

ሇምሣላ ያህሌ የ ወሇሌ ስፋት ቁመት ሇወርደ 1.0 የ ሆነ ህንፃ የ ተሇያዩ አይነ ት ቅርጾች ሉኖሩት ይችሊሌ፡ - ባሇአንዴ ፎቅ ሆኖ ሙለ የ ይዞታ መሬቱ ሊይ ሉያርፍ ይችሊሌ፣ ባሇሁሇት ፎቅ ሆኖ የ ይዞታ መሬቱ ግማሽ ቦታ ሊይ ሉሠራ ይችሊሌ፣ በባሇአራት ፎቅ ሆኖ የ ይዞታ መሬቱ

ሩብ ስፋት ሊይ ሉሠራ ይችሊሌ፣ ወይም ከእነ ዚህ የ ትኛውንም ስብጥር ሉይዝ ይችሊሌ፡ ፡

Front yard The area between the front of a structure (e.g., the portion facing the street) and the street, including portions of the side yard located in front of the structure.

የ ፊት ሇፊት ጓሮ በህንፃ ፊት ሇፊት የ ሚገ ኝ ቦታ (ሇምሣላ ከጏዲና ጋር ትይዩ የ ሆነ ቦታ) ሆኖ ከህንፃ ው ፊት ሇፊት የ ሚገ ኙ የ ጓሮ ጓሮዎችንም የ ሚያጠቃሌሌ ነ ው፡ ፡

Gross Floor Area The sum of the gross horizontal areas of the several floors of all buildings on the lot, measured from the exterior

Page 7: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 7

faces of exterior walls and from the center line of walls separating two (2) buildings.

ጠቅሊሊ የ ፎቅ

ስፋት

በምሪቱ ሊይ የ ሚገ ኙ ብዙ የ ፎቆች የ አግዴሞሽ ስፋቶች ዴምር የ ሚሇካው ከውጭ ግዴግዲዎች

የ ውጭ ክፍሌ እንዱሁም ሁሇቱን ሕንፃ ዎች ከሚሇዩት ግዴግዲዎች ማዕከሊዊ መሥመር ነ ው፡ ፡

Historic district Area within a city or county formally recognized by the local, state, or federal government for its concentration of historic or notable structures.

ታሪካዊ ክሌሌ/አካባቢ

በአንዴ ከተማ ወይም አገ ር ውስጥ በአካባቢ አስተዲዯር ግዛት ወይም በፌዳራሌ መንግሥት ታሪካዊ ወይም በጣም አስፈሊጊ የ ሆኑ ሕንፃ ዎች/ግንባታዎች እንዲለበት ዕውቅና የ ተሰጠው

አካባቢ ነ ው፡ ፡

Lot The land bounded by definite lines that, when occupied or to be occupied by a building or structure and accessory buildings, includes the open spaces required under this title. A lot may or may not be the land so recorded on the records of the Surveyor of the District of Columbia.

ምሪት በተወሰኑ መሥመሮች የ ተከሇሇ በሕንፃ ዎች ወይም ግንባታዎች እንዱሁም ተቀጥሊ ሕንፃ ዎች

የ ተያዘ ወይም የ ሚያዝ በባሇቤትነ ት የ ምሥክር ወረቀቱ ሊይ የ ተገ ሇፁ ክፍት ቦታዎችንም ያጠቃሇሇ ማሇት ነ ው፡ ፡ አንዴ ምሪት በኮልምቢያ ወረዲ የ ቀያሽ መዝገ ብ ውስጥ ሉመዘገ ብ

ወይም ሊይመዘገ ብ ይችሊሌ፡ ፡

Lot Occupancy (lot coverage)

That portion of a lot which is covered with buildings or structures; usually expressed as a maximum percentage; e.g., a maximum lot coverage of 40 percent means that no more than 40 percent of the lot area may be built over with buildings or structures.

የ ምሪት ይዞታ

(የ ምሪት) ሽፋን

ይህ ዯግሞ የ ምሪቱ በሕንፃ ዎች ወይም በግንባታዎች የ ሚሸፈነ ው ክፍሌ ነ ው፡ ፡ ብዙ ጊዜ ከዚህ

በመሇስ ተብል በመቶኛ የ ሚገ ሇጸው ነ ው፤ ሇምሣላ ከፍተኛው የ ምሪት ሽፋን 40% ነ ው ከተባሇ ከምሪቱ ስፋት ከ40% በሊይ ሉገ ነ ባበት ወይም በሕንፃ ዎች ወይም በግንባታዎች ሉሸፈን አይችሌም ማሇት ነ ው፡ ፡

Lot, width of The distance between the side lot lines, measured along the building line; except that, in the case of an irregularly shaped lot, the width of the lot shall be the average distance between the side lot lines. Where the building line is on a skew, the width of the lot shall be the distance between side lot lines perpendicular to the axis of the lot taken where either side lot line intersects the building line.

የ ምሪት ወርዴ ይህ በምሪቱ የ ጏን መሥመሮች መካከሌ ያሇ ርቀት ሲሆን፤ በሕንፃ ው መሥመር ሊይ የ ሚሇካ

ነ ው፡ ፡ ሆኖም የ ምሪቱ ቅርጽ ወጥነ ት የ ላሇው ከሆነ የ ምሪቱ ወርዴ በምሪቱ የ ጏን መሥመሮች መካከሌ ያሇው ርቀት አማካይኝ ርቀት ይሆናሌ፡ ፡ የ ሕንፃ ው መሥመር የ ተጣመመው አንግሌ ሊይ

የ ሚያርፍ ከሆነ የ ምሪቱ ወርዴ የ ሚሆነ ው በጏን የ ምሪት መሥመሮች መካከሌ ያሇው ርቀት አንዯኛው የ ምሪቱ የ ጏን መሥመር የ ሕንፃ ዉን መሥመር ከሚያቋርጥበት ዛቢያ (አክሲስ) ጋር 90 ዱግሪ የ ሚሇካው ነ ው፡ ፡

Map Amendment A petition to the Zoning Commission to change the zoning designation on a property.

የ ካርታ ማሻሻያ የ ወሰን ክሇሊው እንዱሇወጥ ሇ ወሰን ከሊይ ኮሚሽን የ ሚቅርብ አቤቱታ ነ ው።

Page 8: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 8

Map Index An index of the 18 tiles that define the areas of the DC Zoning Map.

የ ካርታ ኢንዳክስ የ 18 ታይልች ኢንዳክስ ሲሆን፤ የ ዱሲን የ ወሰን ክሇሊ ካርታ ስፋቶች የ ሚወስን ነ ው፡ ፡

Matter of right (zoning)

The land uses and development densities and structural dimensions to which a property owner is entitled by zoning, with no additional special permission or approval required.

የ መብት ጉዲይ (ወሰን ክሇሊ)

የ መሬት ጠቀሜታ እና የ ሌማት ጠቀሜታዎች እንዱሁም የ ግንባታ ዲይሜንሽኖች ሆነ ው የ ንብረቱ ባሇቤት ያሇተጨማሪ ፈቃዴ ወይም ማረጋገ ጫ በወሰን ክሇሊ የ ተነ ሳ ያገ ኛቸው ጥቅሞችን የ ሚመሇከት ነ ው፡ ፡

Natural grade The undisturbed level formed without human intervention or, where the undisturbed ground level cannot be determined because of an existing building or structure, the undisturbed existing grade.

የ ተፈጥሮ ዯረጃ ያሇሰው ጣሌቃ ገ ብነ ት ያሌተሇዋወጠ ዯረጃ (ላቭሌ) ወይም ያሌተሇወጠ የ መሬት ዯረጃ በሊዩ ሊይ ባለት ሕንፃ ዎች ወይም ግንባታዎች የ ተነ ሳ ያሌተወሰነ እንዱሇወጥ ያሌተዯረገ አሁን ያሇው ዯረጃ ነ ው፡ ፡

Nonconforming structure

A structure, lawfully existing at the time this title or any amendment to this title became effective, that does not conform to all provisions of this title or the amendment, other than use, parking, loading, and roof structure requirements. Regulatory standards that create nonconformity of structures include, but are not limited to, height of building, lot area, width of lot, floor area ratio, lot occupancy, yard, court, and residential recreation space requirements.

መስፈርቶችን የ ማያሟሊ መዋቅር

ይህ የ ይዞታ ባሇቤትነ ት ወይም ማሻሻያው ተፈፃ ሚ በሚሆንበት ወቅት ሕጋዊ ሆኖ ያሇ ነ ገ ር ግን ከአጠቃቀም፣ መኪና ማቆሚያ፣ መጫኛ እና የ ጣሪያ መሥፈርቶች በቀር ከሁለም የ ይዞታ

ባሇቤትነ ት ዴንጋጌዎች ወይም ማሻሻያዎች ጋር የ ማይጣጣም ነ ው፡ ፡ የ ቁጥጥር ስታንዲርድች ግንባታዎች እንዲይጣጣሙ የ ሚያዯርጉ ከሕንፃ ው ከፍታ ከምሪቱ ስፋት ከምሪቱ ወቅት ከፎቁ ስፋት ንጽጽር ከምሪቱ ይዞታ የ ጓሮ ሥፍራ ግቢ እንዱሁም የ መኖሪያ ክፍት ቦታ መሥፈርቶችን

ወዘተ የ ሚያጠቃሌሌ ነ ው፡ ፡

Overlay A zoning designation that modifies the basic underlying designation in some specific manner.

ማረሚያ በመሰረታዊው የ ወሰን ክሇሊ ውሳኔ ሊይ ተሇይቶ በሚታወቅ አኳኋን የ ሚዯረግ ማሻሻያ ነ ው፡ ፡

Parcel Lot Land often not residing within a square, most of which were created in 1905 by Act of Congress. All the unsubdivided land from Washington County merged with the city of Washington to form the District of Columbia.

ፓርሰሌ ምሪት ይህ ዯግሞ ብዙ ጊዜ በካሬ ውስጥ የ ማይጠቃሇሌ መሬት ሲሆን፤ ብዙ ክፍለ የ ተፈጠሩት 1905 እኤአ በኮንግረሱ ዴንጋጌ ነ ው፡ ፡ ከዋሽንግተን ካውንቲ ወዯ ንዑስ ክፍልች እንዱከፋፈሌ

ያሌተዯረገ ው መሬት በሙለ ከዋሽንግተን ከተማ ጋር ተቀሊቅል የ ኮልምቢያ ወረዲን እንዱመሠረት ተዯርጓሌ፡ ፡

Percentage of lot occupancy

A figure that expresses that portion of a lot lying within lot lines and building lines that is occupied or that may be occupied under the provisions of this title as building area; except as provided in the Waterfront Districts wherein lot occupancy shall be calculated in accordance with § 932, and Mixed Use Districts wherein the percentage of lot

Page 9: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 9

occupancy may be calculated on a horizontal plane located at the lowest level where residential uses begin.

የ ምሪት ይዞታ

መቶኛ

ይህ፣ የ ምሪት ይዞታቸው በአንቀጽ 932 በተወሰነ ው መሰረት የ ሚሰሊሊቸውን የ ውሃ ዲር

ወረዲዎች፣ እንዱሁም የ ምሪት ይዞታቸው የ መኖሪያ አገ ሌግልት ከሚጀምርባቸው ረባዲ ስፍራዎች ተነ ስቶ በንጥፍ ወሇሌ የ ሚሇካሊቸውን የ ቅይጥ አገ ሌግልት ወረዲዎች የ ሚባለትን ሳይጨምር፣

በምሪቱ መሥመሮች እና በሕንፃ ው መሥመሮች ሊይ ያሇውን ሕንፃ ያረፈበትን ወይም የ ሚያርፍበትን በዚህ ርዕስ የ ሕንፃ ክሌሌ ተብል የ ተመሇከተውን የ ምሪቱን ክፍሌ የ ሚገ ሌጽ አሃዝ ነ ው፡ ፡

Planned Unit Development (PUD)

A large-scale development in which conventional zoning standards (such assetbacks and height limits) are relaxed in order to conserve sensitive areas, promote the creation of public amenities such as parks and plazas, and encourage the mixing of different land uses.

የ ታቀዯ ዩኒት ሌማት (ፒዩዱ)

የ ተዯነ ገ ጉ የ ወሰን ክሇሊ ዯረጃዎች (ሇምሣላ የ ዋስትና መያዣ እና የ ከፍታ ገ ዯቦች) ሊሊ የ ሚዯረጉበት፣ በጣም ሇጉዲት የ ተጋሇጡ አካባቢዎችን ሇመጠበቅ፣ ሇሕዝብ አገ ሌግልት የ ሚሰጡ

ተቋማትን ሇምሣላ መናፈሻዎችን እና መዝናኛዎችን ሇማስፋፋት እና የ ተሇያዩ የ መሬት አጠቃቀሞችን ማዯባሇቅን ሇማበረታታት የ ሚከናወን መጠነ ሰፊ ሌማት፡ ፡

PUD amenity A feature provided by the developer of a planned unit development (PUD) that provides a benefit not only to the occupants of the PUD but also to the surrounding area or to the City as a whole (for example, a park).

የ ፒዩዱ ተስማሚ/አመቺ

ገ ጽታዎች

ይህ በታቀዯ ዩኒት ሌማት (ፒዩዱ) አሌሚ የ ሚከናወን ሥራ ሲሆን፤ የ ሚጠቅመውም የ ፒዩዱ ባሇይዞታዎችን ብቻ ሳይሆን በዙሪያው ያሇ አካባቢን ወይም ከተማውን በአጠቃሊይ (ሇምሣላ

ፓርክ) ጨምሮ የ ሚጠቅም ነ ው፡ ፡

Record Lot Defined by the DC Surveyor. These are official, platted, recorded subdivision lots created by the D.C. Surveyor's Office in compliance with the Subdivision Ordinance of the District of Columbia. These typically must have public street frontage.

የ ምዝገ ባ ምሪት በዱሲ ቀያሽ የ ሚወሰን ነ ው፡ ፡ እነ ዚህ ህጋዊ የ ታቀደ፣ የ ተመዘገ በቡ ንዑስ የ ይዞታ ክፍልች

ሲሆኑ፤ በዱሲ የ ቀያሽ ጽ/ቤት በወረዲየ ኮልምቢያ ወረዲ የ ሽንሸና ሕጏች ጋር በሚጣጣም ሁኔታ የ ተከናወኑ ናቸው፡ ፡ እነ ዚህ በዋናነ ት ከሕዝብ መንገ ድች ፊት ሇፊት ያለ ናቸው፡ ፡

Reservations Lands acquired for use by the Federal Government after the original founding of the city. There are presently more than 750 U.S. Reservations in D.C. These were acquired by the Federal Government through purchase, condemnation, dedication or gift. The majority of U.S. Reservations in Washington are under the jurisdiction of the National Park Service.

የ ተከሇለ

ሥፍራዎች

እነ ዚህ ዯግሞ ከተማዋ በመጀመሪያ ከተቆረቆረች በኋሊ በፌዳራሌ መንግሥት በጥቅም ሊይ

እንዱውለ የ ተያዙ ሥፍራዎች ናቸው፡ ፡ በአሁኑ ጊዜ ከ750 በሊይ የ ዩኤስ መንግሥት የ ተከሇለ ሥፍራዎች በዱሲ ይኖራለ፡ ፡ እነ ዚህ በፌዳራሌ መንግሥት በግዥ፣ በፍርዴ፣ በጥብቅነ ት በመከሇሌ፣ ወይም በስጦታ የ ተያዙ ናቸው፡ ፡ በዋሽንግተን የ ሚገ ኙ የ አሜሪካ መንግሥት

የ ተከሇለ ብዙ ሥፍራዎች በብሔራዊ የ ፓርክ አገ ሌግልት ሥር የ ሚተዲዯሩ ናቸው፡ ፡

SSL Square, Suffix, and Lot. The identifier is used by the District of Columbia to uniquely locate property primarily for

Page 10: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 10

the purpose of taxation.

ኤስኤስኤሌ ካሬ ሰፊክስ እና ምሪት ማሇት ነ ው፡ ፡ ወረዲየ ኮልምቢያ ወረዲ በተሇይም በዋናነ ት ሇግብር

መሰብሰቢያነ ት የ ሚያውሇው ይዞታዎችን ሇይቶ ሇማወቅ የ ሚጠቀምበት ዘዳ ነ ው፡ ፡

Setback The minimum distance on the interior perimeter of a property line that is required to be kept free of structures, e.g., the required front, rear, and side yards.

ሴትባክ በአንዴ የ ይዞታ መሥመር የ ውስጥ ዙሪያ ከተሇያዩ ግንባታዎች ነ ፃ ሇመሆን አስፈሊጊ የ ሆነ ው ዝቅተኛው ርቀት ነ ው፡ ፡ ሇምሣላ አስፈሊጊ የ ሆነ የ ፊት ሇፊት፣ የ ኋሊ እና የ ጏን የ ጓሮ

ሥፍራዎች፡ ፡

Single Member District

Single Member Districts are boundaries, within ANCs, developed by the DC City Council. Each SMD has approximately 2,000 residents represented by a commissioner that is elected to the Advisory Neighborhood Commission.

ሲንግሌ ሜምበር

ወረዲ

ሲንግሌ ሜምበር ዱስትሪክቶች በኤኤንሲ ውስጥ ያለ ወሰኖች ሲሆኑ፤ በዱሲ ከተማ ምክር ቤት

የ ጏሇበቱ ናቸው፡ ፡ እያንዲንደ ኤስኤምዱ በአንዴ ኮሚሽነ ር የ ሚወከለ ወዯ 2000 የ ሚጠጉ ነ ዋሪዎች ያለት ሲሆን፤ ኮሚሽነ ሩም ሇአማካሪ የ አካባቢ ኮሚሽን የ ሚመረጥ ነ ው፡ ፡

Special Exception A conditionally permitted use in a particular zone district; that is, a use that is permitted provided certain specific criteria are met.

ሌዩ የ ማይካተት

ጉዲይ

በአንዴ በተወሰነ ዞን ወረዲ በሁኔታዎች ሊይ መሠረት ተዯርጏ በጥቅም ሊይ እንዱውሌ

የ ተፈቀዯ ሲሆን፤ ይህ አጠቃቀምም የ ተወሰኑ የ ተቀመጡ መስፈርቶች ከተሟለ ብቻ የ ሚፈቀዴ ነ ው፡ ፡

Square A unit of land defined by the DC Surveyor that normally consists of a single city block and contains record and tax lots.

ካሬ በተሇምድ በዱሲ ቀያሽ የ ተወሰነ ና አንዴ ነ ጠሊ የ ከተማ ብልክ የ ያዘ የ መሬት ክፍሌ ሲሆን፤

የ ምዝገ ባና የ ታክስ ምሪቶችን የ ሚያካትት ነ ው፡ ፡

Story The space between the surface of two (2) successive floors in a building or between the top floor and the ceiling or underside of the roof framing. The number of stories shall be counted at the point from which the height of the building is measured.

ፎቅ በሁሇት ተከታታይ ወሇልች በአንዴ ሕንፃ ውስጥ በሚገ ኙ ወይም በሊይኛው ወሇሌና ኮርኒሱ

ወይም ከጣሪያው መዋቅር በታች ያሇ ክፍት ሥፍራ ነ ው፡ ፡ የ ፎቆች ቁጥር የ ሚወሰነ ው የ ሕንፃ ው ከፍታ ከሚሇካበት ነ ጥብ ሊይ በመነ ሳት ነ ው፡ ፡

Structure Something constructed, especially a building or a part of a building, but also including fences, trellises, gazebos, and similar standing features.

Page 11: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 11

ግንባታ አንዴ የ ሚገ ነ ባ ነ ገ ር በተሇይ ሕንፃ ወይም የ ሕንፃ ክፍሌ ሲሆን፤ ነ ገ ር ግን አጥሮችን መናፈሻዎችን የ ሐረግ መዯገ ፊያዎችን ወዘተ የ ሚያጠቃሌሌ ነ ው፡ ፡

Suffix A directional letter (i.e. N, S, E, or W) that follows the Square number.

ሰፊክስ ጠቋሚ ፊዯሌ (ይኸውም ኤን፣ ኤስ፣ ኢ ወይም ዯብሉው) የ ሚለት ካሬ ቁጥርን ተከትሇው

የ ሚመጡትን የ ሚያሳይ ነ ው፡ ፡

Tax Lots A unit of land assigned by the real property tax administration that usually resides within a square. Often referred to as A&T lots or simply tax lots. These lots are strictly for real estate taxation purposes.

የ ታክስ ምሪቶች በሪሌ ንብረቶች ታክስ አስተዲዯር የ ተመዯበ የ መሬት ክፍሌ ሲሆን፤ ብዙ ጊዜ በካሬ ውስጥ የ ሚገ ኝ ነ ው፡ ፡ አዘውትረን ኤ እና ቲ ምሪቶች ወይም ታክስ ምሪቶች እያሌን እንጠራዋሇን፤

እነ ዚህ ምሪቶች በጥብቅ በጥቅም ሊይ የ ሚውለት ሇሪሌ ስቴት የ ታክስ ጉዲዮች ነ ው፡ ፡

Transferable Development Rights

A method of protecting sensitive land or historic buildings in which the right to develop these properties is transferred to other, less sensitive sites.

ሉተሊሇፍ የ ሚችሌ የ ሌማት መብቶች

ይህ ዯግሞ በጣም አስፈሊጊ የ ሆኑ መሬቶችን ወይም ታሪካዊ ሕንፃ ዎችን የ መጠበቂያ ዘዳ ሲሆን፤ እነ ዚህን ንብረቶች የ ማጏሌበት መብት ወዯላሊ አስፈሊጊነ ቱ ዝቅተኛ ወዯሆነ የ ግንባታ

ሥፍራ ሊይ እንዱተሊሇፍ ማዴረግ ነ ው፡ ፡

Use, accessory A use customarily incidental and subordinate to the principal use, and located on the same lot with the principal use.

ጠቀሜታ፣ ተቀጥሊ በተሇምድው በዋናው ጥቅም ሊይ ተጨማሪ እንዱሁም ንዑስ ሆኖ የ ሚከተሌና በዋናውምሪት ሊይ ከአቢዩ ጠቀሜታ ጋር የ ሚገ ኝ ጠቀሜታ ነ ው፡ ፡

Yard An exterior space, other than a court, on the same lot with a building or other structure. A yard required by the provisions of the Zoning Regulations shall be open to the sky from the ground up, and shall not be occupied by any building or structure, except as specifically provided in the Zoning Regulations. No building or structure shall occupy in excess of fifty percent (50%) of a yard required by the Zoning Regulations.

የ አትክሌት/የ ሣር

ቦታ በግቢው ውስጥ

ከሠገ ነ ቱ ላሊ በውጭ የ ሚገ ኝ ክፍት ቦታ ሲሆን፤ በሕንፃ ው ወይም በላሊ ግንባታ ባረፈበት

ተመሳሳይ ምሪት ሊይ የ ሚገ ኝ ነ ው፡ ፡ በወሰን ክሇሊ ዴንጋጌዎች መሠረት አስፈሊጊ የ ሆነ ው በግቢው ውስጥ የ ሚገ ኝ የ አትክሌት/የ ሣር ቦታ ሇሰማይ ክፍት መሆን ያሇበት ሲሆን በምንም ሕንፃ ወይም ግንባታ በወሰን ክሇሊ ዴንጋጌዎች በግሌጽ ካሌተቀመጠ በቀር ሉያዝ አይገ ባም፡ ፡

በወሰን ክሇሊ ዴንጋጌዎች መሠረት የ አንዴ በግቢ ውስጥ የ ሚገ ኝ የ አትክሌት/የ ሣር ቦታ ሊይ የ ሚገ ኝ ሕንፃ ወይም ግንባታ ከሥፍራው 50 በመቶ በሊይ ቦታን መያዝ የ ሇበትም፡ ፡

Yard, rear A yard between the rear line of a building or other structure and the rear lot line, except as provided elsewhere in this title. The rear yard shall be for the full width of the lot and shall be unoccupied, except as specifically authorized in the Zoning Regulations.

የ ኋሊ ይህ ዯግሞ በይዞታ ባሇቤትነ ት ሠነ ደ በላሊ ሥፍራ ሉገ ኝ እንዯሚችሌ ካሌተገ ሇፀ በቀር

Page 12: | dcoz - Glossary of Terms · 2017. 1. 10. · DC Office of Zoning (DCOZ) Page 2 Building A structure having a roof supported by columns or walls for the shelter, support, or enclosure

DC Office of Zoning (DCOZ)

Page 12

አትክሌት/የ ሣር ቦታ

በሕንፃ ው ወይም በላሊ ግንባታ የ ኋሊ መሥመር እና በኋሊ የ ምሪት መሥመር መካከሌ የ ሚገ ኝ የ አትክሌት/የ ሣር ቦታ ነ ው፡ ፡ የ ኋሊ የ አትክሌት/የ ሣር ቦታ በወሰን ክሇሊ ዴንጋጌዎች

በግሌጽ ካሌተፈቀዯ በቀር ሙለ ሇሙለ የ ምሪቱን ወርዴ ሥፋት የ ያዘ ሆኖ በላሊ ግንባታ/ሕንፃ መያዝ የ ሇበትም፡ ፡

Yard, rear, depth of The mean horizontal distance between the rear line of a building and the rear lot line, except as provided elsewhere in the Zoning Regulations.

የ ኋሊ

የ አትክሌት/የ ሣር ቦታ ርቀት

ይህ ዯግሞ በወሰን ክሇሊ ዴንጋጌዎች በላሊ መሌኩ ካሌተገ ሇፀ በቀር በሕንፃ ው የ ኋሊ መሥመር

እና የ ኋሊ የ ምሪቱ መሥመር መካከሌ ያሇው አማካኝ የ አግዴሞሽ ርቀት ነ ው፡ ፡

Yard, side Ayardbetweenanyportionofabuildingorotherstructureandtheadjacentsidelotline,extendingforthefull depth of the building or structure.

የ ጏን የ አትክሌት/የ ሣር

ቦታ

በአንዴ ሕንፃ ወይም ላሊ መዋቅር እና አዋሳኝ የ ጏን የ ምሪት መሥመሩ እስከ የ ሕንፃ ው ወይም ግንባታው ሙለ ርቀት ዴረስ የ ሚጓዝ መካከሌ ያሇ የ አትክሌት/የ ሣር ቦታ ነ ው፡ ፡

Zoning District A portion of the community designated by the local zoning regulations for certain types of land uses, such as single family homes or neighborhood commercial uses.

ወሰን ክሇሊ

ወረዲ

ይህ በአካባቢው የ ወሰን ክሇሊ ዴንጋጌዎች መሠረት ሇማህበረሰቡ የ ተወሰኑ ክፍልችን ይኸውም

ሇተወሰኑ የ መሬት አጠቃቀም አይነ ቶች ሇምሣላ በአንዴ የ ቤተሰብ መሪ ሇሚተዲዯሩ ቤተሰቦች ወይም በአካባቢው ሇሚገ ኙ የ ንግዴ ጠቀሜታዎች እንዱውሌ የ ተመዯበውን መሬት የ ሚጠቁም ነ ው፡ ፡