ello the elephant

Post on 28-Mar-2016

254 Views

Category:

Documents

0 Downloads

Preview:

Click to see full reader

DESCRIPTION

In this tale, ants band together from all over Ethiopia to get the attention of their friend, Ello the Elephant.

TRANSCRIPT

ዝሆን ዘሜ

©2004 መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ በአማኑኤል የልማት ድርጅትና በዊዝኪድስ ወርክሾፕ ትብብር የተዘጋጀ::

ከባለመብቱ ፍቃድ ውጪ ይህንን መፅሀፍ መልሶ ማሳተምም ሆነ ከመፀሀፉ ማንኛውንም ክፍል ወስዶ በህትመት፣ በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ሆነም በማንኛውም ሌላ ዘዴ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡

ታሪክ በብሩክታዊት ጥጋቡና ስለሺ ደምሴስዕል በአቤል ገ/ፃዲቅ

2ደስተኛ ነው ዝሆን ዘሜመደነስ መዝለል ይወዳል ሁሌ::

3

ግን ሲደንስና ሲዘልትናንሾቹን ጉንዳኖች ይረግጣል፡፡ጉንዳኖችም በዚህ በጣም ተማረሩስብሰባ ተጠራርተው አንድ ላይ መከሩ፡፡

11

”እኔም ልሂድ ወደ ደቡብ”አለ የሜዳ አህያ ለጉንዳኖች በማሰብ

12

አቦሸማኔም በበኩሉ“ጓደኞቻችሁ አፋር ካሉአታስቡ! በፍጥነት ይመጣሉ፡፡”

13

ከኦሮሞ ክልል ቀይ ቀበሮ

19

እንስሳቶች ሁሉ ተረዳድተው ያመጧቸው ጉንዳኖች በጣም ብዙ ናቸው፡፡ከሺህና ሚሊዮን ይበልጣሉአረ ትሪሊዮን ይሆናሉ!

ከነሀሴ 19 ጀምሮ በኤግዚብሽን ማEከል የፀሀይ መማር ትወዳለች ዲቪዲዎች፡ መፀሀፎችና ቲሸርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን Eንጠብቃችኋለን፡፡

ለልጅዎ ወይም ለወዳጅ ዘመድዎ በኩራት የሚሰጡት ስጦታ!

Starting August 25, we will be at the Addis Ababa Exhibition center with

Tsehai DVDs, children’s storybooks & T-shirts! If you are not in Ethiopia,

please check out www.tsehai.com for our products and our books will be available

on Amazon soon.

Thanks for supporting innovative education in Ethiopia!

top related